አዳዲስ ዜናዎች አዳዲስ ዜናዎች

፟"በመካሄድ ላይ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ ውጤታማ የሚሆነው በህዝብ ተሳትፎ ነው" ጠ/ሚ/ር
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥር 01፣2009 ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት፤፟"በመካሄድ ላይ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ ውጤታማ የሚሆነው በህዝብ ተሳትፎ ነው" ካሉ በኋላ ቁርጠኛ አመራሮች በተለያዩ የአመራር ቦታዎች እንዲፈጠሩ የማሻሻያው ፕሮግራሙ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ሲሉ ተናግረዋል:: Read MoreAbout፟"በመካሄድ ላይ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ ውጤታማ የሚሆነው በህዝብ ተሳትፎ ነው" ጠ/ሚ/ር »
ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጊኒ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ትብብር እንዲኖራት ጥሪ አቀረቡ፤
የጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በኢትዮጵያ የሀገራቸው አምባሳደር በሆኑት ማዳም ፋቱማታ ካባ በኩል ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በላኩት መልእክት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈረሙት ስድስት ስምምነቶችን ተግባራዊ በማድረግ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ማሳደግ እንደሚፈልጉ በመልእክታቸው ገልፀዋል:: Read MoreAboutፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጊኒ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ትብብር እንዲኖራት ጥሪ አቀረቡ፤ »
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ትርኢት እና ኮንፈረንስ ልታስተናግድ ነው፤
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 13-15/2017 የጤና ባለሙያዎች ልምድ ይቀያየሩበታል የተባለ ዓለም አቀፍ የጤና ትርኢት እና ኮንፈረንስ ለታስተናግድ ነው። Read MoreAboutኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ትርኢት እና ኮንፈረንስ ልታስተናግድ ነው፤ »
ኢትዮጵያና ጃፓን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ከፍ ለማድረግ ተስማሙ፤
በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ግጭትን መከላከልና ዘላቂ ሰላምን ማስቀጠል በሚል በሚደረገው ፎረም ለመሳተፍ ወደ ኒዮርክ ያቀኑት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከፎረሙ አስቀድሞ በትናንት ነው ዕለት(ጥር 1፤2009 ዓ.ም.) ከጃፓኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤት ሚስተር ኖቡኡ ኪሽ ጋር የተወያዩ ሲሆን ሁለቱም አካላት በመካከላቸው ያለውን ትብብርን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። Read MoreAboutኢትዮጵያና ጃፓን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ከፍ ለማድረግ ተስማሙ፤ »
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከስዊድን አቻቸው ጋር በኒዮርክ ተገናኙ፤
የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከስዊድን አቻቸው ማዳም ማርጎት ዎልስቶርም ጋር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የግጭት መካለከል እና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ከተያዘው ስብሰባ ጎን ለጎን ጥር 02፣2009 ዓ.ም ተገናኝተዋል:: Read MoreAboutዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከስዊድን አቻቸው ጋር በኒዮርክ ተገናኙ፤ »

በቲውተር ይከተሉን በቲውተር ይከተሉን

በፌስቡክ ይከተሉን በፌስቡክ ይከተሉን