አዳዲስ ዜናዎች አዳዲስ ዜናዎች

የአገራት መሪዎች የኢህአዴግ ምክር ቤት በዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ሊቀመንበሩን በመምረጡ ደስታቸውን እየገለፁ ነው
ኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ፣ የአገራት መሪዎች የኢህአዴግ ምክር ቤት በዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ሊቀመንበሩን በመምረጡ ደስታቸውን እየገለፁ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ Read MoreAboutየአገራት መሪዎች የኢህአዴግ ምክር ቤት በዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ሊቀመንበሩን በመምረጡ ደስታቸውን እየገለፁ ነው »
ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያህል የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሳበች
ኢትዮጵያ በያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያህል የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳቧን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፍፁም አረጋ ገለጹ፡፡ Read MoreAboutኢትዮጵያ በግማሽ ዓመት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያህል የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሳበች »
ኢትዮጵያና ሰርቢያ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የሰርቢያ አምባሳደር ደራገን ሞራቢችን አሰናብተዋል። Read MoreAboutኢትዮጵያና ሰርቢያ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ »
61ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ ፡፡
61ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ያካሄደ ሲሆን በደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት ትግበራ ላይ እንዲሁም በሌሎች ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ በስብሰባው ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ የአ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ... Read MoreAbout61ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ ፡፡ »
86 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ ተመለሱ
በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገሮች ለመሄድ ሲሞክሩ በሶማሊያ ፑንትላንድ ውስጥ እንግልት ሲደርስባቸው የነበሩ ዜጎቻችን በትናንትናው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ Read MoreAbout86 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ ተመለሱ »

በቲውተር ይከተሉን በቲውተር ይከተሉን

በፌስቡክ ይከተሉን በፌስቡክ ይከተሉን