ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሱዳን ገቡ፣

ነሃሴ 10፣2009 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሦስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሱዳን ገቡ። በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተመራው ልዑክ ትናንትና ከሰዓት በኋላ ካርቱም ሲደርስ የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር አቀባበል አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝቱን...

Read More

ጠቅላይ ሚ/ር ሃይለማርያም ከየመኑ ምክትል ጠ/ሚ ጋር ተወያዩ ፣

ነሃሴ 9፣ 2009  ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከየመኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱልማሊክ አል መክላፊ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት አል መክላፊ በየመን ስላለው ሁኔታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ አድርገውላቸዋል። በዚህ ወቅትም የመንን...

Read More

Germany signs a 36 million euros grant for IGAD.

The Executive Secretary of the IGAD, Engineer Mahboub Maalim, and the Director for East Africa Division of Germany, Dr. Ralf-Mathias Mohs, signed a grant agreement for 36 million Euros on Friday...

Read More

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ፣

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የ2009 አመት የ8 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀርበዋል።

Read More

የሱዳኑ ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የአገራቱን ሁለንተናዊ ግንኙነትና ትብብር በሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፤

ፕሬዚዳንቱና ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የአገራቱን ሁለንተናዊ ግንኙነትና ትብብር በሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

Read More

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፣

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር መጋቢት 26፣2009 ዓ.ም ለ3 ቀናት ይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

Read More

ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትልቅ ትኩረት ትሰጣለች፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የኢትዮጵያ ቆይታቸው ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር የነበሩትን አልበርት ያንኪን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትኩረት ትሰጣለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡

Read More

"ምድረ ቀደምት" የ“Land of Origins” የአማርኛ አቻ ሆኖ ተመረጠ፤

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ብራንድ “Land of Origins” የአማርኛ አቻ ዛሬ ይፋ አደረጉ፡፡

Read More

ናይጀሪያ ብሄራዊ የአየር መንገዷን መለሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠየቀች፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ-ማሪያም አቬሽን ኢንተርናሽናል ኒውስ ከተባለ የዜና ምንጭ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ የናይጀሪያ መንግስት እ.ኤ.አ በ2012 አገልግሎቱን ያቆመውን የናይጀሪያ ብሄራዊ አየር መንገድ መልሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠይቋል ብለዋል።

Read More

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት በደቡብ ሱዳን የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም ውይይት ያስፈልጋል አሉ፤

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት የወሪ ካጉታ ሙሰቨኒ በደቡብ ሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በጦር ሜዳ ያሉ አካላት ወደ ድርድር መመለስ አለባቸው አሉ።

Read More