የሚዲያ መግለጫ የሚዲያ መግለጫ

ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ የዓለም የስራ የድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ በጄኔቭ በተካሄደውና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ የተመራ የልዑካን ቡድን በተገኘበት ምርጫ ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ ከፍተኛ ድምጽ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያም ከድርጅቱ ጋር ያላትን ግንኙነትን...

የሀዘን መግለጫ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ግብጽ ውስጥ አሸባሪዎች ባደረሱት ጥቃት ሃያ ንጹሀን ዜጎች በመግዳላቸው ሀዘናችውን ገለፁ፡፡